(ይበቃል) በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሔደ ነው። በመጠለያ ካምፕ ለአራት ዓመታት እንደቆዩ የሚናገሩት ተፈናቃዮቹ፣ ደኅንነታቸው ተጠብቆ በአስቸኳይ ወደ ቀዬአቸው እንዲመለሱ ይደረግ ዘንድ ጠይቀዋል። የክልሉ አመራሮች "ክደውናል፤ በተፈናቃዮች ሥቃይ እየተጫወቱ ናቸው፤" በማለትም ከሰዋል። ...
Sudan: Civilians and soldiers celebrated in Wad Madani, the capital of El Gezira state, after it was recaptured by the Sudanese army from the paramilitary Rapid Support Forces, marking a possible ...
Firefighters in southern California are battling to bring multiple major Los Angeles area wildfires under control Monday as forecasters warn of renewed strong winds that could cause “explosive fire ...
Sudan: Civilians and soldiers celebrated in Wad Madani, the capital of the El Gezira state, after it was recaptured by the ...
በሞዛምቢክ አከራካሪ የነበረውን ምርጫ ውጤት ተቃውመው፣ አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የሥራ ማቆም አድማ መጥራታቸውን ተከትሎ ዋና ከተማው ጭር ባለበት ዕለት አዲሱ ፓርላማ ሥራ ጀምሯል። ሁለት አነስተኛ ...
የኢትዮጵያ መንግሥት የውጭ ምንዛሬ ፖሊሲ ለውጥ ማድረጉን ተከትሎ፣ የሳተላይት ስርጭት ኪራዩ በእጥፍ በመጨመሩ ለመክፈል መቸገራቸውንና ስርጭታቸውን አቋርጠው ለመውረድ መገደዳቸውን፣ ለአሜሪካ ድምፅ ...
ዛሬ እሑድ ጥር 4 ቀን በተካሔደው የ2025 የዱባይ ማራቶን በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን ከአንደኛ እስከ አሥረኛ ያለውን ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል፡፡ በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ ባለው የዱባይ ...
"የጎዳና ላይ ሻወር" ተብሎ የሚታውቀው የበጎ ፈቃደኞች ቡድን፣ በዐዲስ አበባ ከተማ "አሜሪካን ግቢ" እየተባለ በሚጠራው ሰፈር፥ የጎዳና ላይ ተዳዳሪዎችን ገላ እያጠበ ንጹሕ ልብስ በማልበስ፣ በማሳከም እና በመመገብ፣ እንዲሁም ለማደሪያቸው አነስተኛ ተንቀሳቃሽ የቆርቆሮ ቤት ሠርቶ በመለገስ ይታወቃል። በተጨማሪም ቡድኑ፣ ...
የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኒቡ ባለፈው ሳምንት በሰሜን ምሥራቅ ቦርኖ ግዛት በዳምቦዓ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ስድስት ወታደሮችን የሞቱበት የሽብር ጥቃት እንዲጥራ ትዕዛዝ ሰጥተዋል። ፕሬዝዳንቱ ...